🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#DrAbiyAhmed 'የትግራይ ክልልን መልሶ የመገንባት ሥራ የበርካታ አካላትን፣ በተለይም የክል | ገራዶ ሚዲያ

#DrAbiyAhmed

"የትግራይ ክልልን መልሶ የመገንባት ሥራ የበርካታ አካላትን፣ በተለይም የክልሉ ተወላጆችን ተሳትፎ ይሻል። ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የንግድ ተቋማት ባለቤቶች እና ምሁራን ጋር ተገናኝቼ በወቅታዊ ጉዳዮች እና በትግራይ ክልል ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገናል።"

- ጠ/ሚ አብይ አህመድ (ዶ/ር)

t.me/geradomedia