Get Mystery Box with random crypto!

#ኮቪድ_በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ250 ሺህ አለፈ! በኢትዮጵያ | ገራዶ ሚዲያ

#ኮቪድ_በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ250 ሺህ አለፈ!

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ከተደረገው 8,869 የላብራቶሪ ምርመራ 1,663 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። በዚህም በኢትዮጵያ ውስጥ በኮቪድ-19 የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር 250,955 ደርሷል።

በተመሳሳይ በ24 ሰዓት 20 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል በዚህም አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 3,531 ደርሷል። 1,933 ሰዎች በ24 ሰዓት ውስጥ ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን፤ በዚህም በአጠቃላይ በሀገራችን ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች 190,013 ደርሰዋል። 987 ሰዎች ደግሞ በበሽታው በፅኑ ታመዋል።

#ጥንቃቄ

t.me/geradomedia