Get Mystery Box with random crypto!

'ጥላቻ ህይወትን ሽባ ያደርጋል፤ ፍቅር ግን ይፈውሳል። ጥላቻ ህይወትን ግራ ያጋባል፤ ፍቅር ደግሞ | ገራዶ ሚዲያ

"ጥላቻ ህይወትን ሽባ ያደርጋል፤ ፍቅር ግን ይፈውሳል። ጥላቻ ህይወትን ግራ ያጋባል፤ ፍቅር ደግሞ አንድነትን ይፈጥራል። ጥላቻ ህይወትን ያጨልማል፤ ፍቅር ደግሞ በብርሃኑ ጨለማን ይገፋል። በህይወት ዘመንህ ደስተኛና ተወዳጅ ለመሆን ከፈለክ ማንንም አትጥላ!" - ማርቲን ሉተር ኪንግ

መልካም አዳር

t.me/geradomedia