🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የዩኒቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ተለቀቀ! የ2013 ትምህርት ዘመን የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለ | ገራዶ ሚዲያ

የዩኒቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ተለቀቀ!

የ2013 ትምህርት ዘመን የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከዛሬ ሚያዝያ 21/2013 ጀምሮ ይፋ ሆኗል። ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 30/2013 ድረስ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል።

ዉጤት ለማየት መግቢያ ዌብሳይት፦ http://result.neaea.gov.et/Home/Placement

t.me/geradomedia