🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ስቅለት የስቅለት በዓል በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች | ገራዶ ሚዲያ

#ስቅለት

የስቅለት በዓል በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው፡፡

በዓሉ በክርስትና እምነቶች በስግድት እና በፀሎት ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በተለይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በስግደትና በየጾም የስቅለት በዓል የሚታወስ ሲሆን በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ተከብሮ ይውላል፡፡

መልካም የስቅለት በዓል

t.me/geradomedia