🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በዩኒቨርስቲ ምደባ ዙሪያ ቅሬታ ላላችሁ ተማሪዎች፦ የ2013 የተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ምደባ ቅሬታ ማ | ገራዶ ሚዲያ

በዩኒቨርስቲ ምደባ ዙሪያ ቅሬታ ላላችሁ ተማሪዎች፦

የ2013 የተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ምደባ ቅሬታ ማቅረቢያ ቀናት ከሚያዚያ 25 እስከ ሚያዚያ 28/2013 ነው ተብሏል። ቅሬታ ያላችሁ ቅሬታችሁን በአካል መምጣት ሳያስፈልግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው ከታች ባለው ድረገፅ ላይ ወይም የኢሜልና በስልክ አድርሻዎች ማቅረብ ትችላላችሁ። ሚኒስቴሩ በአካል መጥቶ ቅሬታ የሚያቀርብን የማያስተናግድ መሆኑንም ገልጿል።

ዌብ ሳይት፦ https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7
ስልክ ቁጥር፦ +251911763794 +251943543805
ኢሜል፦ support@ethernet.edu.et

t.me/geradomedia