🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

እንዳትደናገጡ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከለሊቱ 9 ሰዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ | ገራዶ ሚዲያ

እንዳትደናገጡ

የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከለሊቱ 9 ሰዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ከዚህ በተጨማሪ በቀጣይ ረቡዕ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ላይም የአርበኞች ቀንን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ሚኒስቴሩ አስታውቋል። ህብረተሰቡም ይህንን አውቆ እንዳይደናገጥ እና የጸጥታ አካላትም አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

መልካም በዓል

t.me/geradomedia