🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

መልካም የፋሲካ በዓል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ እያ | ገራዶ ሚዲያ

መልካም የፋሲካ በዓል

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ እያልን፤ በዓሉን ስታከብሩ ከጎናችን የተለዩ ንፁሃን ወገኖቻችንን፣ ከቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ የወደቁትን፣ የሚወዱትን ተነጥቀው በሀዘን ላይ የሚገኙ ቤተሰቦችን፣ በየሆስፒታሉ የታመሙትን እያሰባችሁ እና ለእናት ሀገራችን ፀሎት እያደረጋችሁ እንድታሳልፉ አደራ እንላለን።

በዚህ በተጨማሪም በዓሉን ስታከብሩ በየዕለቱ የዜጎቻችንን ህይወት እየቀጠፈ ያለውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመጠንቀቅ ይሁን እንላለን።

መልካም የፋሲካ በዓል

t.me/geradomedia