🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በዩኒቨርስቲ ምደባ ዙሪያ ቅሬታ ላላችሁ ተማሪዎች፦ በዩኒቨርስቲ ምደባ ዙሪያ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎ | ገራዶ ሚዲያ

በዩኒቨርስቲ ምደባ ዙሪያ ቅሬታ ላላችሁ ተማሪዎች፦

በዩኒቨርስቲ ምደባ ዙሪያ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሀሙስ ድረስ ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል። ቅሬታ ያላቸው ቅሬታቸውን በአካል መምጣት ሳያስፈልግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው ከታች ባለው ድረገፅ ላይ ወይም የኢሜል እና በስልክ አድርሻዎች ማቅረብ ይቻላል።

ዌብ ሳይት፦ https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7
ስልክ ቁጥር፦ +251911763794 +251943543805
ኢሜል፦ support@ethernet.edu.et

t.me/geradomedia