🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ስጋ አንቆት ሕይወቱ ያለፈው ወጣት በፋሲካ በአል ስጋ ገዝቶ ጥሬውን እየተመገበ የነበረው ወጣት | ገራዶ ሚዲያ

ስጋ አንቆት ሕይወቱ ያለፈው ወጣት

በፋሲካ በአል ስጋ ገዝቶ ጥሬውን እየተመገበ የነበረው ወጣት ስጋው አንቆት ሕይወቱ አለፈ፡፡ የወጣቱ ድንገተኛ የሞት አደጋ የደረሰው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ካዲስኮ አካባቢ እንደሆነ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል። ወጣቱ ወደ ሆስፒታል እየተወሰደ ሳለ ነው መንገድ ላይ ሂወቱ ያለፈው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዜጎች ጥሬ ስጋ በሚመገቡበት አጋጣሚ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽን መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡ #ኢትዮ_ኤፍኤም

t.me/geradomedia