🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የአንድነት ድምፅ ለግድባችን!! 'የአንድነት ድምፅ ለግድባችን!' በሚል ግብፅን እና ጭፍሮቿን የሚ | ገራዶ ሚዲያ

የአንድነት ድምፅ ለግድባችን!!

"የአንድነት ድምፅ ለግድባችን!" በሚል ግብፅን እና ጭፍሮቿን የሚያሳፍር እጅግ ታላቅ አገር አቀፍ የአንድነት ድምፃችን ከቀናት በኋላ ይስተጋባል! ስራውን ጀምረነዋል! ከተጠበቀው በላይ ታላላቅ አጋር አካላት ተቀላቅለውናል። አገራዊና ዲፕሎማሲያዊ አንድምታውን የሚያገዝፍ አደረጃጀት ይዟል። ስለ አባይ አንድ ነን!

[እስሌማን አባይ - የአባይ ልጅ]

t.me/geradomedia