🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

'የምርጫ ታዛቢዎችን ለመላክ ያደረግነው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል' - የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ መ | ገራዶ ሚዲያ

"የምርጫ ታዛቢዎችን ለመላክ ያደረግነው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል" - የአውሮፓ ህብረት

ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ከስምምነት መድረስ ባለመቻሉ ለዘንድሮው ምርጫ ወደ ኢትዮጵያ የምርጫ ታዛቢዎችን ለመላክ ያደረገው ጥረት ሳይሳካ መቅረቱን የአውሮፓ ሕብረት አስታውቋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ይህንን እና ሌሎች ጉዳዮችን በተመለከተ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ "ህብረቱ የምርጫ ታዛቢዎችን አልክም ያለው ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጻረር አካሄድን አልቀበልም በማለቷ ነው" ማለታቸው ተሰምቷል።

t.me/geradomedia