🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

'የወንጀለኞች ቡድን ከቀድሞ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የግል የኢሜይል አድራሻ የተላከ በማስመሰል መረጃ በ | ገራዶ ሚዲያ

"የወንጀለኞች ቡድን ከቀድሞ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የግል የኢሜይል አድራሻ የተላከ በማስመሰል መረጃ በመጠየቅ እና ሐሰተኛ ምላሽ በመስጠት ላይ መሆናቸውን ዐውቀናል። በመሆኑም ሁሉም ሰው ሐሰተኛ መረጃ በመሠራጨት ላይ መሆኑን ዐውቆ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እና እንደዚህ ያሉ አጠራጣሪና ጥፋት የሚያስከትሉ እንቅስቃሴዎችን ለሕግ አስከባሪ አካላት እንዲያሳውቅ እናሳስባለን።" - የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

t.me/geradomedia