Get Mystery Box with random crypto!

አቶ አበረ አዳሙ ህይወታቸው አለፈ! የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በ | ገራዶ ሚዲያ

አቶ አበረ አዳሙ ህይወታቸው አለፈ!

የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ህይዎታቸው ማለፉ ተሰማ። አቶ አበረ አዳሙ ከጥቂት ቀናት በፊት ነበር ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ኃላፊነት የተነሱት። #Tikvah

t.me/geradomedia