Get Mystery Box with random crypto!

የአቶ አበረ አዳሙ ህልፈተ ህይዎት ምክንያት......? አቶ አበረ አዳሙ ዛሬ ጠዋት የህመም ስሜት | ገራዶ ሚዲያ

የአቶ አበረ አዳሙ ህልፈተ ህይዎት ምክንያት......?

አቶ አበረ አዳሙ ዛሬ ጠዋት የህመም ስሜት ተሰማኝ ብለው ወደ ሆስፒታል ሄደው፤ በድንገተኛ ህክምና ላይ እንዳሉ በልብ ህመም ችግር ምክንያት ነው ህይወታቸው ማለፉን የሆስፒታል ምንጮች የገለፁት። #EBC

t.me/geradomedia