Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ከኦሮሚያ ክልል (ወለጋ) ተፈናቅለው ወደ ወሎ ተፈናቅለው ለመጡ ወገኖች ለ | ገራዶ ሚዲያ

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ

ከኦሮሚያ ክልል (ወለጋ) ተፈናቅለው ወደ ወሎ ተፈናቅለው ለመጡ ወገኖች ለመርዳት ገቢ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የተከፈተ ሲሆን፤ ሁላችንም ከዚህ በታች ባለው የባንክ አካውንትም የተቻለንን እንርዳቸው።

የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ t.me/joinchat/-Dr7aZIKk0YwNzc8

ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር -1000394395475
የአካውንት ስም - Kassaw Tamene, Endalkachew Belayneh & Ahmed Ali

#የቻልነውን_እናድርግ