🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አፍጥረናል! አገራችን ደሴ፣ ግሸን ነው ደብራችን፣ በረመዳን ሰሞን፣ እናፍጥር ብለውን፣ ጠርተውን | ገራዶ ሚዲያ

አፍጥረናል!

አገራችን ደሴ፣ ግሸን ነው ደብራችን፣
በረመዳን ሰሞን፣
እናፍጥር ብለውን፣ ጠርተውን ሼሃችን፣
የመፍቀሬ ልጆች፣
አረብ ገንዳ በታች፣
አብረን አፍጥረናል፣ ከነ መስቀላችን።

ይኸው ነው።


ጃኖ መንግስቱ ዘገየ ዘ-ወሎ

t.me/geradomedia