🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የአርበኞች ቀን ዛሬ ረቡዕ ሚያዚያ 27/2013 የጀግኖች አርበኞች የድል ቀን ነው። በጀግኖች | ገራዶ ሚዲያ

የአርበኞች ቀን

ዛሬ ረቡዕ ሚያዚያ 27/2013 የጀግኖች አርበኞች የድል ቀን ነው። በጀግኖች አያቶቻችን ተጋድሎ ወድቆ የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ እንደገና ከፍ ብሎ የተውለበለበው ከ80 ዓመታት በፊት ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ነበር። ኢትዮጵያዊያኖች ፋሽስቶችን ድል አድርገው ስርአተ መንግስታቸውን እንደገና መልሰው ያቆሙበት ዕለት ነው።

ክብር በህይወታቸው መስዋዕትነት ሀገራችን አስከብረው ላስረከቡን አባቶች

t.me/geradomedia