🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ድንቃድንቅ በአንድ ጊዜ ዘጠኝ ልጆችን የወለደችው እናት.... በትላንትናው እለት የማሊ ዜግነት | ገራዶ ሚዲያ

#ድንቃድንቅ

በአንድ ጊዜ ዘጠኝ ልጆችን የወለደችው እናት....

በትላንትናው እለት የማሊ ዜግነት ያላት የ25 ዓመቷ ወጣት ሀሊማ ሲሴ አምስት ወንዶችንና አራት ሴት ጨቅላ ህፃናትን በሞሮኮ ሆስፒታል በሰላም ተገላግላለች። ሀሊማ በአልትራሳውንድ በተደረገላት ምርመራ ሰባት ልጆችን እንደምትወልድ አስቀድማ አውቃ የነበረ ቢሆንም ያልተጠበቁ ሁለት ልጆች ተጨምሮበት በጥቅሉ ዘጠኝ ጨቅላ ህፃናትን ተገላግላለች። ህፃናቱም ሆኑ እናት ሀሊማ በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ ተብሏል። #BisratFM

t.me/geradomedia