Get Mystery Box with random crypto!

በትግራይ ክልል አዲስ ግዚያዊ ርዕሰ መስተዳድር ተሾመ! በትግራይ ክልል አዲስ ግዚያዊ ርዕሰ መስተ | ገራዶ ሚዲያ

በትግራይ ክልል አዲስ ግዚያዊ ርዕሰ መስተዳድር ተሾመ!

በትግራይ ክልል አዲስ ግዚያዊ ርዕሰ መስተዳድር ተሹሟል። በዚህም መሰረት ዶክተር አብርሀም በላይ የክልሉ ግዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር ሆነዋል። ዶ/ር አብራሃም ላለፉት 6 ወራት ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩትን ዶ/ር ሙሉ ነጋን በመተካት ነው የተሾሙት።

Via Natnael Mekonnen

t.me/geradomedia