Get Mystery Box with random crypto!

ዶ/ር ሙሉ ነጋ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ! ዶ/ር አብርሃም በላይ | ገራዶ ሚዲያ

ዶ/ር ሙሉ ነጋ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ!

ዶ/ር አብርሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳደር ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የክልሉ ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት ዶ/ር ሙሉ ነጋ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተሹመዋል፡፡ የሁለቱም የስራ ኃላፊዎች ሹመት ከዛሬ ሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

t.me/geradomedia