Get Mystery Box with random crypto!

#Update “ህወሓት” እና “ሸኔ” ን በሽብርተኝነት ተፈረጁ! የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህ | ገራዶ ሚዲያ

#Update

“ህወሓት” እና “ሸኔ” ን በሽብርተኝነት ተፈረጁ!

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ በሚንስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አፅድቆ "ህወሓት” እና “ሸኔ” ን በሽብርተኝነት ፈርጇል። #EBC

t.me/geradomedia