Get Mystery Box with random crypto!

#Update ተመድ ለኢትዮጵያ 65 ሚሊየን ዶላር ለቀቀ! የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለሰብአዊ | ገራዶ ሚዲያ

#Update ተመድ ለኢትዮጵያ 65 ሚሊየን ዶላር ለቀቀ!

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለሰብአዊ እርዳታዎች የሚሆን 65 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ መልቀቁ ታውቋል። ከ65 ሚሊዮን ዶላሩ ውስጥ 40 ሚሊዮን ዶላሩ በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚውል ሲሆን፥ ቀሪው ደግሞ በሌሎች የሃገሪቱ አካባቢዎች ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ይውላል ተብሏል፡፡

t.me/geradomedia