Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ ሻምፒዮን ሆኗል! ፋሲል ከነማ በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ገና 4 ጨ | ገራዶ ሚዲያ

ፋሲል ከነማ ሻምፒዮን ሆኗል!

ፋሲል ከነማ በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ገና 4 ጨዋታዎች እየቀሩት ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ፋሲል ከተማ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ ዛሬ ባካሄዱት ጨዋታ አቻ መለያየታቸውን ተከትሎ ነው።

የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

t.me/geradomedia