Get Mystery Box with random crypto!

የአቶ አበረ አዳሙ የቀብር ስነስርዓት ተፈፀመ! የቀድሞ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ አበረ አዳሙ | ገራዶ ሚዲያ

የአቶ አበረ አዳሙ የቀብር ስነስርዓት ተፈፀመ!

የቀድሞ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ አበረ አዳሙ የቀብር ስነ ስርአት በባህርዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን መፈፀሙን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳውቋል።

t.me/geradomedia