መጠራት እና መላክ እግዚአብሔር #ጠራችሁ ማለት #ላካችሁ ማለት አይደለም። ተጠርቻለሁ ብላችህ ራስችሁን #አትላኩ። ስለተጠራችሁ #ብቻ ትዕግስት በማጣት ውስጣችሁ ያለውን ነገር #አታጨንግፉት። መጠራታችሁን #እርግጠኞች ከሆናችሁ መጀመሪያ በሁሉም ነገር #በሰውና_በእግዚአብሔር ፊት #እደጉ። #ማሰማራትና_መላክ_የጠሪው_ስራ ነው። Just because God #called you doesnt mean He has #sent you. Allow yourself to grow before being sent. #Dont_send_yourself. @godsgospel @godsgospel 1.1K viewsBini Grham, edited 18:53