ሰዎቹ ኢየሱስን ያላወቁበት ምክንያት(ማቴ 16:13-16) በጴጥሮስ እና ኢየሱስን:መጥመቁ ዮሐንስ ነው፣ኤልያስ ነው፣ኤርምያስ ነው ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ባሉ ሰዎች መካከል ያለው ትልቁ #ልዩነት መከተላቸው ላይ ሳይሆን #የመከተላቸው_ምክንያት ላይ ነው። ጴጥሮስ #ጥቅሙን_ትቶ የተከተለ ሲሆን ሰዎቹ #ጥቅም_ፈልገው የተከተሉ ናቸው። ጴጥሮስ ኢየሱስ #የህይወት_ቃል ስላለው ሲከተል ሰዎቹ ግን ኢየሱስ #ፈውስና_ተዓምራት ስላለው የተከተሉ ናቸው። ጴጥሮስ ሰጪውን #ስለማንነቱ ሲከተል ሰዎቹ ሰጪውን #ስለስጦታው የተከተሉ ናቸው። Check yourself and be changed by the grace of God. የእነዝህ ሰዎች #አይነት ህይወትና ምልልስ ካላችሁ ቤተክርስቲያን ውስጥ #ብዙ_ዓመታትን ልትቆዩ ትችላላችሁ #እግዚአብሔርን ግን በፍፁም #ልታውቁት_አትችሉም። እግዝአብሔርን #ስለማንነቱ መከተል ስትጀምሩ #ብቻ ነው የሚታወቁት ። “እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ #እግዚአብሔርን እንከተል..::"-ሆሴዕ 6፥3 #Follow_God_for_who_He_is #Seek_God_for_who_He_is Share it Join @Godsgospel @Godsgospel 52 viewsBini Grham, 17:20