#Prayerlessness አለመጸለይ #ረዳት እያለ #መድከም #ሰጪ እያለ #መደኸየት #ጉልበት እያለ #መጠቃት ነው: ሰዎች ከቀሙን ንብረት ይልቅ #ባለመጸለይ_የምናስወስደው ጸጋ ይበዛል:: ስንደክም #የሚነሱ ስንበረታ ደሞ የት አንደገቡ የማናውቃቸው #ብዙ_ብዙ ነገሮች አሉና #አለመጸለይ አማራጫችን አይሆንም:: @GodsGospel 404 viewsBini Grham, edited 07:08