Get Mystery Box with random crypto!

#Motive 1ሳሙኤል 1: 11 ሀና ለረዥም ጊዜ ስለ #ልጅ #ስትፀልይ ነበረ #እግዚአ | GOD'S GOSPEL

#Motive

1ሳሙኤል 1: 11
ሀና ለረዥም ጊዜ ስለ #ልጅ #ስትፀልይ ነበረ #እግዚአብሔር ደግሞ #የሰው ያለ ይል ነበር እግዚአብሔር #ልጅ የሰጣት ሀና የሚወለደውን ልጅ #ላንተ_ሰጣለሁ ስትል ነው::
ሀና #ጩኸቷ ከእግዚአብሔር #ጩኸት ጋር #ተመሳሰለ: #የሁለቱም ጩኸት መልስ #አገኘ::

ፀሎታችሁ #ከእግዚአብሔር የልብ #ትሪታ ጋር #ሲመሳሰል ነው የሚመለሰው::

God sees the #why part of your prayer, not only the #what part.



@GodsGospel