ሰላም ለእናንተ ይሁን: የነገር ትልቅነት የሚለካው በተከፈለበት #ዋጋ ልክ ነው:: ሞት የተከፈለበት #ልጅነት እንጂ #ሐዋሪያነት ወይም #ነቢይነት አይደለም:: ክርስቶስ የሞተልን ዓላማው #ልጅ ሊያረገን እንጂ ለሌላ ለምንም አይደለምና #ልጅነት_ይበልጣል:: @GodsGospel @GodsGospel 629 viewsBini Grham, 07:35