🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#Spoken_Word #ሞትና_ሕይወት_በምላስ እጅ ናቸው፤ የሚወድዱአትም ፍሬዋን ይበላሉ። መጽሐፈ | GOD'S GOSPEL

#Spoken_Word

#ሞትና_ሕይወት_በምላስ እጅ ናቸው፤ የሚወድዱአትም ፍሬዋን ይበላሉ።
መጽሐፈ ምሳሌ 18: 21

ወፍ ቤቷን #የምትሰራውም #የምታፈርሰውም በአፏ ነው::
ነገህ ላይ #መልካም እንድሆንልህ ከፈለክ አንደበትህን #ከክፉ ጠብቅ!!
#Join
@GodsGospel
@GodsGospel