Get Mystery Box with random crypto!

ይመልሱ፣ ያጋሩ ይሸለሙ !!! የመጀመሪያ ሳምንት ጥያቄ ሕዳር 01፣ 2014 ከሚከተሉት ምክንያቶ | Hawhora Clinic-Hosanna

ይመልሱ፣ ያጋሩ ይሸለሙ !!!

የመጀመሪያ ሳምንት ጥያቄ
ሕዳር 01፣ 2014

ከሚከተሉት ምክንያቶች ውስጥ ለስኳር በሽታ የሚዳርገው የቱ ነው?
1. ጉበታችን ስኳርን በብዛት(በደንብ) ሲጠቀም
2. ጡንቻዎቻችን ስኳርን ብዛት ሲጠቀሙ
3. ቆሽታችን የኢንሱሊን ሆርሞን በበቂ ሁኔታ አለማመንጨት
4. ደማችን በበቂ ሁኔታ ስኳርን አለማጓጓዝ

የመረጡትን ቁጥር በአስተያየት መስጫው ያስቀመጡት።

ወዳጆች ወደ ቻናላችን እንዲቀላቀሉ በማደረግ የተሻለ ነጥብ ይሰብሰቡ፤ የአሸናፊነት ዕደሎን ይጨምሩ!!

ሁኔታዎችና ደንቦችን ያነበቡ

ፌስቡክ ገፅ fb.com/haworaclinic
የቴሌግራም ቻናላች @haworaclinic

የመረጡትን ቁጥር በአስተያየት መስጫው ያስቀምጡ