Get Mystery Box with random crypto!

ይመልሱ፣ ያጋሩ ይሸለሙ !!! የሁለተኛ ሳምንት ጥያቄ ሕዳር 08፣ 2014 በደም ውስጥ የስኳር | Hawhora Clinic-Hosanna

ይመልሱ፣ ያጋሩ ይሸለሙ !!!

የሁለተኛ ሳምንት ጥያቄ
ሕዳር 08፣ 2014

በደም ውስጥ የስኳር መጠን ማነስ ምልክት የሆነው የቱ ነው?
1.ላብ ላብ ማለት
2.እጅ መንቀጥቀጥ
3.የልብ ቶሎ ቶሎ መምታት
4.ሁሉም

የመረጡትን ቁጥር በአስተያየት መስጫው ያስቀመጡት።

ወዳጆች ወደ ቻናላችን እንዲቀላቀሉ በማደረግ የተሻለ ነጥብ ይሰብሰቡ፤ የአሸናፊነት ዕደሎን ይጨምሩ!!

ሁኔታዎችና ደንቦችን ያነበቡ

ፌስቡክ ገፅ fb.com/haworaclinic
የቴሌግራም ቻናላች @haworaclinic

የመረጡትን ቁጥር በአስተያየት መስጫው ያስቀምጡ