Get Mystery Box with random crypto!

ወለድ አግድ ============== • አንድ ባለዕዳ ግዴታውን ለመፈጸም ማረጋገጫ በማድረግ ለገንዘ | Corporate Lawyer

ወለድ አግድ
==============
• አንድ ባለዕዳ ግዴታውን ለመፈጸም ማረጋገጫ በማድረግ ለገንዘብ ጠያቂው የማይንቀሳቀስ ንብረት ለማስረከብ የሚገደድበት ውል

ማንም ሰው በወለድ አግድ የማይንቀሳቀስ ንብረት ካስያዘ ወለድ አገዱ የተቋቋመበትን ግዴታ በመፈጸም በማናቸውም ጊዜ ወለድ አገድ እንዲቀር ማድረግ ይችላል፡፡

ሰ/መ/ቁ. 72463 ቅጽ 13፣ ፍ/ህ/ቁ. 3117፣ 3124፣ 3128(2)
@Henoktayelawoffice join