Get Mystery Box with random crypto!

King Jesus Christ

Logo of telegram channel kingjesus7 — King Jesus Christ K
Logo of telegram channel kingjesus7 — King Jesus Christ
Channel address: @kingjesus7
Categories: Religion
Language: English
Subscribers: 130
Description from channel

King Jesus Christ for all creation

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 2

2021-08-14 00:13:55 መዝሙር 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።
² ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ።


⁴ እንደ ልብህ ይስጥህ፤ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ።
118 views21:13
Open / Comment
2021-08-10 19:25:06 “ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።”
— ሮሜ 8፥11
87 views16:25
Open / Comment
2021-08-09 22:29:45 “እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።”
— ኢሳይያስ 58፥11
95 views19:29
Open / Comment
2021-08-07 23:41:59 “ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤”
— ቆላስይስ 2፥2
98 views20:41
Open / Comment
2021-08-06 23:38:53
101 views20:38
Open / Comment