Get Mystery Box with random crypto!

ስሜ አብዱልጀባር ኑራ ሲሆን የምኖረው በሂጦሳ ወረዳ 02 ቀበሌ ነው፡፡ በመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ | Lersha App

ስሜ አብዱልጀባር ኑራ ሲሆን የምኖረው በሂጦሳ ወረዳ 02 ቀበሌ ነው፡፡ በመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ 2011 ዓ.ም በውሃ ሃብት እና ኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ የተመርኩ ቢሆንም በቀላሉ ስራ ማግኘት ባለመቻሌ በመኖሪያዬ አካባቢ ቤተሰቦቼን በእርሻ ስራ እያገዝኩ እኖር ነበር ፡፡ አሁን ግን ምስጋና ለለእርሻ ይግባዉና በአካባቢያቸን አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ጊዜ ጀምሮ የለእርሻ ወኪል ሆኜ በመስራት ከእርሻ ግብዓት እስከ መካናይዜሽን አገልግሎት በማቅረብ ለአርሶ አደሩ ማህበረሰብ የማይናቅ አስተዋፅዖ እያበረከትኩ እገኛለሁ፡፡

@Lershaapp