🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Merahit Club / መራሒት ክበብ

Logo of telegram channel merahitclub — Merahit Club / መራሒት ክበብ M
Logo of telegram channel merahitclub — Merahit Club / መራሒት ክበብ
Channel address: @merahitclub
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 1.73K
Description from channel

A University based women empowerment club found in Hawassa University.
መራሒት የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም መሪ ሴት ማለት ነው።
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ከታች ባሉት username ያሳውቁን
@teq_uam
@Meron_Deribe
@merahitclub
@Merahitbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 4

2022-02-15 20:43:02
224 views17:43
Open / Comment
2022-02-14 21:21:46
አንቺ ያልተናገርሽው ታሪክሽ፣ በሌሎች ይተረካል። 

“የቃላት እመቤት” ሴቶች ስለራሳቸው እና ስለሌሎች ሴቶች እንዲፅፉ በአዲስ ፓወር ሃውስ የተዘጋጀ የፅሁፍ ውድድር ነው። በሀገራችን ከእለት ወደ እለት እየጨመረ የሚገኘውን በሴቶች ላይ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃትን አስመልከተን ፣ አንቺን በቤትሽ፣ በአካባቢሽ፣ በተለያዩ ሰዓቶች፣ ወይንም በከተማሽ እና በሃገርሽ ስለሚሰማሽ ደህንነት በቋንቋሽ እንድትፅፊ ጋብዘንሻል።

ሶስት የውድድር አሸናፊ ሴቶች ከ ኩኩ እርሳስ ምስሎች ውስጥ አንድ የታተመች ሥዕል በምርጫቸው ይሸለማሉ።

Addis Powerhouse
217 views18:21
Open / Comment
2022-02-13 21:54:03 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdCeS4JFjXkA8nJciEgg4ys5mvskr4rCEbUMz4C0aXWBbb6ww/viewform
83 views18:54
Open / Comment
2022-02-08 19:51:33 ቀን 01/6/2014 ዓ.ም

ማስታወቂያ ለክበባትና ማህበራት ዘርፍ መሪዎች በሙሉ
የሀዋሳ ዩንቨርስቲ ክበባትና ማህበራት ዘርፍ ሀላፊዎች በሙሉ በ2014 ዓ.ም መንፈቀ ዓመት ወደ ትምህርት ገበታችሁ ስትመለሱ የሁሉም ክበባትና ማህበራት ዘርፍ ሀላፊዎች በሙሉ የየራሳችሁን እቅድ በ soft copy እና hard copy ወደ ተማሪዎች መማክርት ህንፃ ቢሮ ቁጥር 7 እንድታስገቡ በአክብሮትና በጥብቅ እናሳስባለን።


የክበባትና ማህበራት ዘርፍ ተጠሪ፡ Ediget Wayiso
62 views16:51
Open / Comment
2022-01-25 22:20:08 ለመላዉ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የመራሒት ክበብ አባላት በሙሉ በነገዉ እለት ማለትም ረቡዕ ቀን 18/05/2014 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሴቶች ህፃናት ወጣቶችና ኤች/አይ/ቪ ኤድስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ የተዘጋጀ ስብሰባ / ስልጠና ስላለ ትገኙ ዘንድ በአክብሮት እናሳስባለን ።
ቦታ: አፍሪካ አዳራሽ
ሰዓት: 7:30


#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
390 views19:20
Open / Comment
2022-01-24 10:14:40
ለመላው የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ 3ኛ አመትና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንዲሁም ፋይናል በመፈተን ላይ ለምትገኙ በሙሉ መራሒት መልካም ፈተና በማለት መልካም ምኞቷን ትገልፃለች ።

ሳትረበሹና ሳትጨናነቁ ፈተናችሁን በተረጋጋ መንፈስ ስሩ !!

መልካም ፈተና ይሁንላችሁ!!


#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
34 views07:14
Open / Comment
2022-01-18 10:41:04 Hello Friends! Could you please take *A COUPLE OF MINUTES* to participate in this short survey designed for women residing in Ethiopia? (if you aren't a woman currently in Ethiopia, please share with your female friends, sisters, moms, aunts etc..)

Below is the link to the survey: YOU ONLY NEED TO TAKE ONE SURVEY.

General Survey Link (For Women of any age): https://forms.gle/9HWKYCwmM37jGWDh7

If you are a University Female Students Please take this one instead:
https://forms.gle/yWnQgAtU4GDDzxbH7
(Survey only for University Students)

After you complete one survey, we would appreciate it if you could also share it with women in your networks!

Thank you in advance!

Who we are:
We are, YeneHealth, a women-centered and women-led health-tech start-up in Addis Ababa. We would really appreciate your valuable responses. It would mean a lot to get your input so that we can better understand and serve every-day women, like us, in Ethiopia.

You can learn more about who we are by visiting our website and our social media pages below:

www.yenehealth.com
LinkedIn @yenehealth
Facebook @yenehealth
Instagram @yenehealth
106 views07:41
Open / Comment
2022-01-17 06:56:02
ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ በማለት መራሒት መልካም ምኞቷን ትገልፃለች !!

ሳትረበሹና ሳትጨናነቁ ፈተናችሁን በተረጋጋ መንፈስ ስሩ !!

መልካም ፈተና ይሁንላችሁ!!


#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
277 viewsedited  03:56
Open / Comment
2022-01-14 21:42:03
AAU geography final

@atc_edu
@amharictutorialclass
@amharictutorialclassbot
197 views18:42
Open / Comment
2022-01-14 21:42:03
Woldia University Organic chemistry mid exam


ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ
@amharictutorialclassbot

ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@amharictutorialclass
@amharictutorialclass
150 views18:42
Open / Comment