🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ቀን 3/9/2015 ዓ.ም ከተማሪ ወላጅ ተወካዮችና ከባለስልጣን መስራቤቱ ጋር ውይይት በማድረግ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ቀን 3/9/2015 ዓ.ም

ከተማሪ ወላጅ ተወካዮችና ከባለስልጣን መስራቤቱ ጋር ውይይት በማድረግ በሚቀመጠው አቅጣጫ ብቻ ወደ ተግባር ይገባል፡፡

የግል ት/ቤቶች ያደረጉትን ከፍተኛ ጭማሪ በማስመልከት የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ለግል ት/ቤቶች ደብዳቤ የጻፈ ሲሆን ከተማሪ ወላጅ ተወካዮችና ከባለስልጣን መስራቤቱ ጋር ውይይት በማድረግ በሚቀመጠው አቅጣጫ ብቻ ወደ ተግባር የሚገባ መሆኑን አሳውቃል፡፡

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2016 ዓ.ም የግል የትምህርት ተቋማት የዋጋ ጭማሪ ላይ ውይይት መደረጉን የጠቀሰ ሲሆን ነገርግን በአንዳንድ የትምህርት ተቋማት ላይ አለመግባባት በመፈጠሩ በወረደው ሰርኩላር መሰረት ተግባራዊ እንዲደረግ ባለስልጣኑ አሳስቧል፡፡


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot