Get Mystery Box with random crypto!

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የት/ት ቢሮ እንዳስታወቀዉ ፤ 1,940 ትምህርት ቤቶች ትምህርት | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የት/ት ቢሮ እንዳስታወቀዉ ፤ 1,940 ትምህርት ቤቶች ትምህርት ቢጀምሩም በአሁኑ ወቅት 552 ት/ት ቤቶች ስራ አልጀመሩም።የቢሮዉ ሀላፊ ዶ/ር ኪሮስ ለዚህ ምክኒያቱ በትምህርት ቤቶቹ የተፈናቃዮች መጠለያ መሆናቸዉ እንደሆነ ገልጸዋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot