🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት የከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ቀን እንዲስተካከል | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት የከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ቀን እንዲስተካከል ጠየቀ!!

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት "የ2015 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 19-20/2015 ለመስጠት ማቀዱን ለመረዳት ችለናል ብሏል።

ም/ቤቱ "በካላንደር ዝግ የሆኑ የህዝብ በዓላትን ባገናዘበ መልኩ እቅድ ማዘጋጀት የቢሮው ሃላፊነት ቢሆንም ሰኔ 21 እና 22/2015 የአረፋና የዒድ አልአድሀ በዓል ቀን እና ዋዜማ ፈተና ለመስጠት ማቀድ አግባብነት የሌለው እና ተማሪዎች ተረጋግተው ፈተና ላይ እንዳይቀመጡ የሚያደርግ ተግባር ነው" ያለ ሲሆን የፈተናው ቀን ከዒድ አልአድሐ በዓል ከ3 ቀናት በፊት ወይም ከ3 ቀናት በኃላ እንዲሆን ይህም በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለህዝብ ይፋ እንዲደረግ እናሳስባለን ብሏል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot