Get Mystery Box with random crypto!

እስከሚቀጥለው እሁድ ግንቦት 6 ድረስ ልንቀበላቸው የምንችለው ውስን ተማሪዎችን ብቻ ነው። በዚህ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

እስከሚቀጥለው እሁድ ግንቦት 6 ድረስ ልንቀበላቸው የምንችለው ውስን ተማሪዎችን ብቻ ነው።
በዚህ በመጨረሻ ሳምንት መመዝገብ የሚችሉት ከሁለቱም የትምህርት ዘርፍ እንደሚከተለው ይሆናል
ከተፈጥሮ ሳይንስ(natural) 89 አዲስ ተማሪዎችን
ከማህበራዊ ሳይንስ(social) 76 አዲስ ተማሪዎችን እስከ ግንቦት 6 2015 ደረስ ብቻ መቀላቀል ትችላላችሁ
ከግንቦት 6 በኃላ ሙሉበሙሉ የአዲስ ተመዝጋቢ ቅበላ ዝግ ስለምሆን የተወሰነው ኮታ ከመሙላቱ  በፊት  በቅድምያ እንዲትመዘገቡ ልናሳስባችሁ እንወዳለን።
ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ
@EntranceHubBot
ለበለጠ መረጃ
▣ @EntranceHubEthiopia
Entrance Hub Ethiopia