Get Mystery Box with random crypto!

ብዙዎችን ያስገረመው የዛሬው የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ምርቃት ፕሮግራም ክስተት። ዛሬ የደባርቅ ዩኒቨር | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ብዙዎችን ያስገረመው የዛሬው የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ምርቃት ፕሮግራም ክስተት።

ዛሬ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ በነበረበት ወቅት እና የምርቃት ስርአቱ በቀጥታ ስርጭት በአማራ ቴሌቪዥን እየተላለፈ በነበረበት ወቅት ተመራቂ ተማሪ ዮሴፍ በመድረኩ ላይ ተንበረከከ። ታዳሚዎች ምን ሆኒ ይሆን እያሉ ግራ ሲጋቡ ለተመራቂ ተማሪ የምስራች ታገቢኛለሽ ወይ ሲል የጋብቻ ጥያቄ አቀረበ። እርሷም አዎ ብላ እሺታዋን የገለጸችለት ሲሆን ቀለበት አስሮላታል፡፡

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT