Get Mystery Box with random crypto!

ሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም ❶ ረመዳን እና ሒጃብ ❷ ከተዘናጋንባቸው ነገሮች | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም

❶ ረመዳን እና ሒጃብ

❷ ከተዘናጋንባቸው ነገሮች

ቅዳሜ ሚያዚያ 09/2013

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቤተል ቅርንጫፍ

ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው