Get Mystery Box with random crypto!

የደስተኛ ትዳር ህይወት መሰረቶች •┈•⊰✿ ✿⊱•┈• ❶ ነፍስን በኢማን እና በመልካም ስራ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

የደስተኛ ትዳር ህይወት መሰረቶች
•┈•⊰✿ ✿⊱•┈•
❶ ነፍስን በኢማን እና በመልካም ስራ ማነፅ

የትዳር አጋሮች በህይወታቸው ደስተኛ ለመሆን:

➤እራሳቸውን ሊያስተካክሉ፣ ነፍሳቸውን እና ልባቸውን ከአላህ ጋር ሊያስተሳስሩ ይገባል፡፡

➤ነፍስያቸው ህያው የሆነች የጠራች የተረጋጋች እንዲሁም አላህ እንደሚከታተላት የምታውቅ መሆን ይኖርባታል።

➤በጥቅሉ በአላህ ሊያምኑና መልካም ሥራን ሊያስከትሉ ይገባል።

➤ይህ ደግሞ የመሠረቶች ሁሉ መሠረት ነው። ይህ ባልሆነበት አንዳቸው የአንዳቸውን ሐቅ ሊወጡ አይችሉም።

አንድ ሰው ልቡ ውስጥ የአላህ ፍራቻን እስካላስገኘ ድረስ በህይወቱ ደስተኛ ሊያደርጉት የሚችሉትን ሰበቦችን ሊፈፅም አይችልም።
•┈•⊰✿ ✿⊱•┈•
#ትዳር

@nesiha_ouserya