Get Mystery Box with random crypto!

የደስተኛ ትዳር ህይወት መሰረቶች •┈•⊰✿ ✿⊱•┈• ❶ ነፍስን በኢማን እና በመልካም ስራ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

የደስተኛ ትዳር ህይወት መሰረቶች •┈•⊰✿ ✿⊱•┈• ❶ ነፍስን በኢማን እና በመልካም ስራ ማነፅ የትዳር አጋሮች በህይወታቸው ደስተኛ ለመሆን: ➤እራሳቸውን ሊያስተካክሉ፣ ነፍሳቸውን እና ልባቸውን ከአላህ ጋር ሊያስተሳስሩ ይገባል፡፡ ➤ነፍስያቸው ህያው የሆነች የጠራች የተረጋጋች እንዲሁም አላህ እንደሚከታተላት የምታውቅ መሆን ይኖርባታል። ➤በጥቅሉ በአላህ ሊያምኑና መልካም ሥራን ሊያስከትሉ…