🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የሙሐረም ወር ክቡር ከሆኑ አራት ወራት መሃከል የሚካተት ነው። በሂጅራ የዘመን ቀመርም የዓመቱ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

የሙሐረም ወር ክቡር ከሆኑ አራት ወራት መሃከል የሚካተት ነው።

በሂጅራ የዘመን ቀመርም የዓመቱ የመጀመሪያ ወር ነው።

እንዲሁም የአላህ መልዕክተኛ በሐዲሳቸው እንደገለፁት የሙሐረም ወር ቀናት ፆም ከረመዳን ለጥቆ የላቀ ደረጃ እንዳላቸው ነው።
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: «أفضل الصّيام بعد رمضان شهرُ الله المحرم» (رواه مسلم)
" ከረመዳን ቀጥሎ በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ፆም ነው "

አስተውሉ አላህ የዚህን ወር ትሩፋት ፣ ክብርና ደረጃ ሲያልቅ ወደራሱ በማስጠጋት " *የአላህ ወር* " በሚል እንዲጠቀስ አድርጓል።