Get Mystery Box with random crypto!

“አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል” ታላቅ የምስራች ለኢስላማዊ እውቀት ፈላጊ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

“አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል”

ታላቅ የምስራች ለኢስላማዊ እውቀት ፈላጊ ሴቶች በሙሉ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሐዲሥ የሸሪዓ ትምህርቶችና የዐረብኛ ቋንቋ መማሪያ ኢንስቲትዩት ቤተል ቅርንጫፍ ለሴቶች ልዩ የዲን ኮርስ አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።

የምዝገባ ጊዜ፦ከሰኞ መስከረም 10— ሀሙስ መስከረም 13 /2014
የመመዝገቢያ ሰዐት ከ3:30— 6:30

የምዝገባ ቦታ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ፦

ስልክ ቁጥር 0911692377
0911375952

ማሳሰቢያ፦
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!!
ምዝገባው ነባሮችንና አዲስ ጀማሪዎችንም ያጠቃልላል።

ዳሩል ሀዲስ
@darulhadis18