Get Mystery Box with random crypto!

ሴቶች ለሴቶች የሙሃደራ ፕሮግራም ኑ! ስለራሳችንና ስለልጆቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ሴቶች ለሴቶች የሙሃደራ ፕሮግራም

ኑ! ስለራሳችንና ስለልጆቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በአላህ ፈቃድ
ኢልም እና
መልካም የልጆች አስተዳደግን

የተመለከቱ ወሳኝ ርዕሶች የሚዳሰሱበት ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!


ቅዳሜ ታህሳስ 16፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:30

አድራሻ

ኢማሙ አህመድ መስጂድ
(አለም ባንክ)

እንዳታቀሩ ሳይሆን እንዳታረፍዱ ነው የምንላችሁ!

ይህን የመሰለ ዜና ሰምቶ ዝም ማለት ንፉግነት ነው!
መልእክቱን ሼር እናድርገው።

@darulhadis18