Get Mystery Box with random crypto!

ሳምንታዊ የቅዳሜ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ለሴቶች ታላቅ የምስራች በስራ እና በትምህርት ምክ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ሳምንታዊ የቅዳሜ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ለሴቶች

ታላቅ የምስራች በስራ እና በትምህርት ምክንያት በመደበኛ ቀን የዲን ትምህርት ለመማር ላልተመቻችሁ እህቶች

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ ቤተል ቅርንጫፍ ከታች በተገለፁት ሁለት ደረጃዎች ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት ሳምንታዊ የዲን ኮርስ ለመጀመር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

⓵ አንደኛ ደረጃ (ለጀማሪዎች)

የሚቀሩ ኪታቦች፦
☞ ዐቂዳ
ኡሱሉ ሰላሳ

☞ ሀዲስ
አርበዑነ- ነወዊያ

☞ ተርቢያ
ተውጂሃት

⓶ ሁለተኛ ደረጃ
የሚቀሩ ኪታቦች
☞ ዐቂዳ
ኪታቡ ተውሂድ
(ሸይኽ ሙሀመድ አ/ወሃብ)

ፊቅህ
መንሃጁ-ሳሊኪን

ተርቢያ
ኡምደቱል-መርኣ

የተማሪዎች የቅበላ መስፈርት

እድሜ ከ 12 አመት በላይ የሆነች
የትምህርት ሰዐት ከ3:00-6:30

የምዝገባ ጊዜ፦ከዛሬ ጀምሮ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።

የምዝገባ ቦታ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ትምህርቱ የሚጀመረው በአላህ ፈቃድ ቀጣይ ቅዳሜ ታህሳስ 22፣2014 ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ፦

911062499
911692377

መልእክቱን ሼር በማድረግ ከአጅሩ እንቋደስ!

#ዳሩል ሀዲስ
@darulhadis18