Get Mystery Box with random crypto!

እንዳያመልጣችሁ! ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም የተለመደው የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

እንዳያመልጣችሁ!
ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም

የተለመደው የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃድ፦

ስለተከበረው የእዝነት ወር አቀባበል እና ሌሎች ወሳኝ ርዕሶች ለመተዋወስ

እሁድ መጋቢት 18፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:00
ቀጠሮአችን በኢብኑ መስዑድ ይሁን።

አድራሻ: 18 አደባባይ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መስዑድ

መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!


https://t.me/darulhadis18